Independence

ሰልጣኞች ስለ ራስን መቻል በአጭሩና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚማሩበት ስልጠና ሲሆን በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፡፡ በራስ መተማመንን, በራስ መኩራትን, ራስን መቻልን እና ራስን ማወቅን ያጠቃልላል፡፡ስልጠናው ለቢዝነስም ሆነ ለግለሰቦች እጅግ ጠቀሜታ ያላቸውን ጉዳዮች የያዘ

Beginner

Created by SEED Last Updated December 6, 2024 5:27 PM

Preview

Free

What's Included

  • 27:18 On-demand video
  • 3 Lectures
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ሰልጣኞችን ከስልጠናዉ መጠናቀቅ ብኋላ
  • ተሳታፊዎች ራስን መቻል ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲረዱ ያስችላቸዋል
  • ተሳታፊዎች ራስን መቻል/ነፃነታቸውን እንዲገነቡ ለመርዳት
  • ተሳታፊዎች ራስን የመቻል ጥቅሞችን እንዲረዱና ከራሳቸው ጋር እንዲያዋህዱ ለመደገፍ
  • ተሳታፊዎች በራስን መቻል ፣ በራስ መተማመን፣ በራስ መኩራት እና በራስ ግንዛቤ/ማወቅ መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲረዱ ለማስቻል።
  • በመጨረሻም ራሱን የቻለ እና በራሱ የሚተማመን ተሳታፊ ለመፍጠር

Course Curriculum

3 Lectures 27:18

Expand all Collapse All

ራስን መቻል ክፍል 1 1 Lectures
ራስን መቻል ክፍል 2 1 Lectures
ራስን መቻል ክፍል 3 1 Lectures
ራስን መቻል ጥያቄዎች 1 Lectures

Instructors

SEED

(4.71)

15 Courses

500 Students

7 Reviews

Student feedback

3.00

From 1 Reviews

0%

0%

100%

0%

0%