Interview Skills

የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ለአዲስ ሥራ ቃለ መጠይቅ በሚያደርጉበት ጊዜ ሥራ ፈላጊዎችን የበለጠ ውጤታማ የሚያደርጋቸው ስሜታዊ እና ታክቲካዊ ስልቶች ናቸው። እነዚህ ተሰጥኦዎች፣ ልክ እንደ ቴክኒካል እና የስራ ቦታ ችሎታዎች በአንድ ስራ ውስጥ ለመቀጠር ፤ጥሩ ለመስራት እና ችሎታን ለማዳበር ወሳኝ ናቸው።

Beginner

Created by SEED Last Updated December 6, 2024 5:19 PM

Preview

Free

What's Included

  • 31:51 On-demand video
  • 4 Lectures
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ውድ ሰልጣኞች ይህንን ስልጠና ከተከታተላችሁ በኋላ የሚከተሉትን ዓላማዎች ታሳካላችሁ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
  • የሥራ ቃለ መጠይቅ ቴክኒኮችን መሠረታዊ ነገሮች መረዳት
  • ከቃለ መጠይቅ በፊት፣ በቃለ መጠይቅ ወቅት እና ከቃለ መጠይቅ በኃላ ምን ማድረግ እንዳለባቸው መገንዘብ ፡
  • የSTAR አካሄድን በመጠቀም የተለመዱ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችን እንዴት እንደሚመልሱ ይረዳሉ ።
  • የቃለ መጠይቅ ሂደቶችን በንቃት መገምገም እና መከታተል ይችላሉ።

Course Curriculum

4 Lectures 31:51

Expand all Collapse All

የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ክፍል 1 1 Lectures
የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ክፍል 2 1 Lectures
የቃለ መጠይቅ ችሎታ ጥያቄዎች 1 Lectures
የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ክፍል 3 1 Lectures
የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ክፍል 4 1 Lectures

Description

 የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች ከአሰሪዎ ወይም ከጠያቂው ጋር የመገናኘት ችሎታዎ እና ለምን እርስዎ ለስራው በጣም ተስማሚ አመልካች እንደሆኑ  የሚታዩነት መድረክ ነው ። እነሱም ጠንካራ የመጀመሪያ ግንዛቤ መፍጠርን፣ በትኩረት ማዳመጥን፣ የውይይት ፍጥነትን ማዛመድ እና ጥያቄዎችን መጠየቅን ያካትታሉ።

በተጨማሪም የሥራ ቃለ መጠይቅ አንድ አመልካች ስብዕናውን ለማሳየት፣ ችሎታውን ለማጉላት እና ለወደፊት አሠሪው ጥሩ ስሜት ለመፍጠር የሚችልበት ጥሩ አጋጣሚ ነው። እንደ አወንታዊ አመለካከት፣ ታማኝነት፣ ተግባቦት እና ንቁ ማዳመጥ ያሉ አንዳንድ የቃለ መጠይቅ ችሎታዎች የቅጥር ውሳኔውን ለአመልካቹ  ጠቃሚ ናቸው ።

Instructors

SEED

(4.71)

15 Courses

500 Students

7 Reviews