በራስ መተማመን እኛጋ ያለው ያስተሳሰብ ወይም እኛን ምናስበበት መንገድ ነው ።ስላለን ብቃት፣ ስላለን ፀጋ፣ የምንረዳበት መንገድ ነው፣ ራሳችንን ስንቀበል፣ ራሳችንን ስናምን ፣በርሳችን ሂወታችን ስንመራ፣ በራሳችን ሂወታችን ስንገዛ፣ የ ራስ መተማመን መገለጫ ይሆናል ማለት ነው።
Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 2:30 PM
56 Courses
24605 Students
181 Reviews