Business Plan

እያንዳንዱ የተሳካ ንግድ ከጀርባው ውጤታማ እቅድ አለው። አዲስ ምርት፣ አገልግሎት ወይም ሙሉ ለሙሉ አዲስ ንግድ ስለማስጀመር ሊሆን ይችላል።

Beginner

Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 12:45 PM

Preview

Free

What's Included

  • 2:06:50 On-demand video
  • 10 Lectures
  • 1 downloadable resources
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ለምን እቅድ ማውጣት የንግድ ሥራ አስፈላጊ አካል እንደሆነ በደንብ ይረዳሉ፡፡
  • የንግድ ሥራ ዕቅድን መግለጽ መቻል፣ ምንነቱን መረዳት እና የኩባንያውን የንግድ እቅድ ዋና ተጠቃሚዎችን መለየት ይችላሉ፡፡
  • የንግድ እቅድ ዝግጅት አስፈላጊ መሰረታዊ መርሆዎችን ይገነዘባሉ፡፡
  • ስለ የንግድ እቅድ አስፈላጊነት የተሻለ መረጃ ይይዛሉ፡፡
  • የተለያዩ የንግድ ሥራ ዕቅድ ዓይነቶችን ይለያሉ፡፡
  • የንግድ እቅድ አስፈላጊ ክፍሎችን ይለያሉ፡፡
  • የንግድ ስራ እቅድ ለማዘጋጀት እና የንግድ ስራቸውን ለመጀመር እና/ ወይም ለማሻሻል እቅዱን ይጠቀማሉ፡፡

Course Curriculum

10 Lectures 2:06:50

Expand all Collapse All

ቅድመ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 1 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 2 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 3 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 4 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 5 1 Lectures
የዲጂታል ግብይት ክህሎት ክፍል 6 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 7 1 Lectures
የንግድ ስራ እቅድ አዘገጃጀት ክፍል 8 1 Lectures
የሰልጣኞች መመሪያ ሰነድ 1 Lectures
ድህረ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
ድህረ ግምገማ ቅጽ 1 Lectures

Instructors

56 Courses

24605 Students

181 Reviews

Student feedback

5.00

From 4 Reviews

100%

0%

0%

0%

0%