የዉል አስተዳደር ስልጠና ዋናው ዓላማ የቁርጥ ቀን ስራዎች(gig work) ላይ የሚሰሩ ወጣቶች እና በቀጣይ በእንደዚህ አይነት ስራዎች ላይ ለሚሳተፉ ሰራተኞች ዉል አሰተዳዳርን በተመለከተ በተለይም የውልን ምንነት በተገቢው እንዲረዱ ለማስቻል ነው፡፡
Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 1:57 PM
Preview
90 Courses
32700 Students
221 Reviews