Emotional Intelligence

የስሜት ስክነት/ብስለት/ በጣም ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው። በስሜት መስከን ማለት ሰዎች የግላቸውን ስሜት የመለየት፣ የመረዳት፣ የመገንዘብ እና በአግባቡ የመቆጣጠር አቅም እና በአካቢያቸው ያሉ ሌሎች ሰዎችን ስሜት በመገንዘብ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት /ማህበራዊ መስተጋብር ለመፍጠር የሚያስችል ክህሎት ነው

Beginner

Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 2:06 PM

Preview

Free

What's Included

  • 44:39 On-demand video
  • 6 Lectures
  • 1 downloadable resources
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ስሜት፣ ስሜታዊ እና በስሜት መስከን እና የመሳሰሉ ጽንሰ ሃሳቦችን ትርጉም ይገልጻሉ
  • በስሜት፣ ስሜታዊነት፣ እና ስሜት መስከን መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት ይተነትናሉ
  • በስሜት መስከን ያሉትን ጥቅሞች ያስረዳሉ
  • በስሜት መስከን መገለጫ የሆኖኑትን አምስት መሰረታዊ ክህሎቶች ይዘረዝራሉ
  • መሰረታዊ ክህሎቶችን በመጠቀም በእለት ከእለት ኑሮአቸው ላይ አዎንታዊ የሆነ ለውጥ ያመጣሉ
  • በስሜት መስከን በማህበራዊ ህይወት እና ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ያለውን አስተዋጾ ያስረዳሉ
  • የግላቸውንም ሆነ የሌሎችን ስሜት በመለየት አግባብ ያለው ምላሽ ይሰጣሉ
  • ስሜታቸውን የሰከነ ለማድረግ ተለያዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ
  • በስራ ቦታ የተለያዩ ክህሎቶችን በመጠቀም ስሜታቸውን በአግባቡ ይገልጻሉ/ይቆጣጠራሉ
  • በግል ኑሮአቸው ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችላቸውን ክህሎቶች ይጠቀማሉ
  • ስሜት በግል ህይወታቸው እና በእለት ከእለት ስራቸው ላይ ያልውን አውኖታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽእኖ በመለየት እንደ አስፈላጊነቱ ጠቃሚ ክሆሎትችን ያዳብራሉ
  • የግል ክፍተታቸውን በመለየት ያሻሽላሉ፣ በውሳኔ ሂደት ላይ አሉታዊ ተጽኖ የምያስከትሉ ስሜቶችን ይለያሉ እንደ አስፈላጊነቱ ይቆጣጠራሉ
  • በእለት ከእለት ህይወታቸው ስሜታቸውን ለማስከን የሚያስችሉ ልምምዶችን ያደርጋሉ፣ ራስን ይንከባከባሉ፣ አዎንታዊ አስተሳሰብ ያዳብራሉ፤ አዎንታዊ የሆነ ማህበራዊ መስተጋብር ይፈጥራሉ

Course Curriculum

6 Lectures 44:39

Expand all Collapse All

ቅድመ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የስሜት ብስለት ክፍል 1 1 Lectures
የስሜት ብስለት ክፍል 2 1 Lectures
የስሜት ብስለት ክፍል 3 1 Lectures
የስሜት ብስለት ክፍል 4 1 Lectures
የሰልጣኞች መመሪያ ሰነድ 1 Lectures
ድህረ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የድህረ ግመገማ ቅጽ 1 Lectures

Instructors

56 Courses

24605 Students

181 Reviews

Student feedback

5.00

From 2 Reviews

100%

0%

0%

0%

0%