አስደናቂውን የግራፊክ ዲዛይን ዓለም ወደምንቃኝበት እና ዲዛይኖችን ለእይታ የሚማርኩን ወደሚያደርጉት መሰረታዊ ጉዳዮች በጥልቀት እንመረምራለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ወደ ከለርን እና የግራፊክ ዲዛይኖችዎን ከተራ ወደ ኤክሰለንት ዲዛይንስ እንዴት እንደሚለውጥ በጥልቀት እናያለን።
Created by YouTube Last Updated April 30, 2024 12:23 PM
Preview
46 Courses
1352 Students
108 Reviews