ንፁህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ አካባቢን ለመጠፍጠር በቂ እውቀት እና ክህሎት እንዲጨብጡ ያደርጋል፡፡ በዚህም እራሳቸውን (ሰራተኞቹን)፣ደንበኞቻቸውን እና አጠቃላይ ህብረተሰቡን ከኢንፌክሽን እና ከበሽታዎች ስርጭት ለመጠበቅ ይረዳል።
Created by Mesirat Last Updated August 27, 2024 1:13 PM
Preview
99 Courses
32795 Students
225 Reviews