Opportunity Seeking

ዕድልን መፈለግ በሥራ ፈጠራ ውስጥ እድሎችን በንቃት የመፈለግ ተግባር ነው። ይህ ሊሆኑ የሚችሉ የንግድ ሀሳቦችን መፈለግን፣ ከሌሎች ስራ ፈጣሪዎች ጋር መገናኘት እና በሚመጣው ማንኛውንም እድል መጠቀምን ይጨምራል።

Beginner

Created by Mesirat Last Updated August 8, 2024 2:50 PM

Preview

Free

What's Included

  • 33:04 On-demand video
  • 5 Lectures
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ሰልጣኞች የአንተርፕሪነሮች መሰረታዊ ብቃት የሆነውን መልካም አጋጣሚን/ዕድሎችን/ መፈለግ የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ እንዲረድና ውጤታማ የንግድ ሀሳቦችን ለማግኘት ይህ ክህሎት ወሳኝ እንደሆነ አውቀው እንዲያሳድጉት ለማድረግ ነው።
  • ሰልጣኞች ተነሳሽነት ለስኬታማነት ምን ያህል አስፈላጊ ባህሪይ መሆኑን ተረድተውና ራሳቸውን ፈትሸው የባህሪይ ለውጥ እንዲያመጡ ለማስቻል ነው።

Course Curriculum

5 Lectures 33:04

Expand all Collapse All

የቅድመ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
መልካም አጋጣሚዎችን ክፍል 1 1 Lectures
መልካም አጋጣሚዎችን ክፍል 2 1 Lectures
መልካም አጋጣሚዎችን ክፍል 3 1 Lectures
የሰልጣኞች መመርያ ሰነድ 1 Lectures
የድህረ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የድህረ ግምገማ ቅጽ 1 Lectures

Instructors

56 Courses

24605 Students

181 Reviews

Student feedback

5.00

From 3 Reviews

100%

0%

0%

0%

0%