Sales Skills

ሰልጣኞች ስለሽያጭ ክህሎት በአጭሩና ግልፅ በሆነ ሁኔታ ሊማሩት የሚችሉበት ስልጠና ነዉ፡፡ በዚህ ስልጠና ተሳታፊዎች ስኬታማ የሆነ የሽያጭ ሂደት በዉስጡ ምን ምን አይነት ነገሮችን መያዝ እንዳለበት በተገቢ ሁኔታ ይረዳሉ፡፡

Beginner

Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 2:18 PM

Preview

Free

What's Included

  • 52:58 On-demand video
  • 6 Lectures
  • 2 downloadable resources
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • ሽያጭ ክህሎት ግንዛቤ ያገኛሉ
  • ዉጤታማ የሆነ የሺያጭ ሂደት እንዴት ማከናወን እንደሚችሉ ይለያሉ
  • ዉጤታማ ስለሆነ የሽያጭ ሰራተኛ ብቃቶች ይረዳሉ
  • በሽያጭ ሂደት ዉስጥ የሚገኘዉ ችግሮች ይለያሉ
  • በሽያጭ ሂደት ዉስጥ የሚገኘዉ ችግሮችን መፍቻ ዘዴዎችን ያውቃሉ
  • ዉጤታማ የሆነ የሽያጭ ሂደትን ይለያሉ

Course Curriculum

6 Lectures 52:58

Expand all Collapse All

የቅድመ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የሽያጭ ክህሎት ክፍል 1 1 Lectures
የሽያጭ ክህሎት ክፍል 2 1 Lectures
የሽያጭ ክህሎት ክፍል 3 1 Lectures
የሽያጭ ክህሎት ክፍል 4 1 Lectures
የሽያጭ ክህሎት የሰልጣኞች መመሪያ ሰነድ 1 Lectures
የድህረ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የድህረ ግምገማ ቅጽ 1 Lectures

Instructors

56 Courses

24605 Students

181 Reviews

Student feedback

5.00

From 3 Reviews

100%

0%

0%

0%

0%