Plumbing

የቧንቧ ስራ በመኖሪያ፣ በንግድ እና በኢንዱስትሪ ህንፃዎች ውስጥ ውሃ፣ ጋዝ እና ቆሻሻ የሚያስተላልፍ የቧንቧ መስመር ነው። የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን, የፍሳሽ ማስወገጃ, የፍሳሽ ማስወገጃ እና ማሞቂያ መትከል, ጥገና እና ጥገና ያካትታል

Beginner

Created by Mesirat Last Updated August 28, 2024 2:20 PM

Preview

Free

What's Included

  • 1:41:53 On-demand video
  • 8 Lectures
  • 1 downloadable resources
  • Access on tablet and phone
  • Certificate of completion

What you'll learn

  • በሣኒቴሪ ስራ ወቅት በመስክና በወርክሾፕ አካባቢ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን ይገነዘባሉ
  • ለሣኒቴሪ ስራ የሚያስፈልጉ እቃዎችንና መገጣጠሚያዎችን ጠቀሜታና አይነት ይለያሉ
  • የሙቅና የቀዝቃዛ የውሃ መስመር አዘረጋግን ክህሎት ያዳብራል
  • የቆሻሻ ማስወገጃ የመስመር አዘረጋግ ዘዴ ያውቃሉ
  • ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ ያላቸው ለሳኔታሪ ኢንስታሌሽን የሚያገለግሉ ምልክቶችን መረዳት

Course Curriculum

8 Lectures 1:41:53

Expand all Collapse All

ቅድመ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 1 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 2 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 3 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 4 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 1 (መስክ) 1 Lectures
የቧንቧ አሰራር ክፍል 2 (መስክ) 1 Lectures
የሰልጣኞች መመሪያ ሰነድ 1 Lectures
ድህረ ግምገማ ጥያቄዎች 1 Lectures
የድህረ ግምገማ ቅጽ 1 Lectures

Instructors

56 Courses

24605 Students

181 Reviews

Student feedback

5.00

From 4 Reviews

100%

0%

0%

0%

0%

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ መስራት አካዳሚ በመጀመሪያ ይህን የሳኒተሪ (የቧንቧ) ውሃ የዝርጋታ የእውቀት ግንዛቤ እና የተግባር እውቀትን እንዲኖረን ስልጠናው እንድናገኝ መስራት አካዳሚ እና አሰልጣኙን በጣም አመሰግናለሁ እናም የተዘጋጀበት ሞጁል ወይም የውሃ ዝርጋታ ሰነድ (download) አውርደን እንድንማርበት የሚያስፈልገው የፅሁፍ ሰነድ ወይም (.pdf) አልተካተተም ፡ በ ፎቶ መልክ ብቻ ነው ያስቀመጣችሁት ማለትም ዳውንሎድ አድርገን የምንጠቀምበትን ፋይል በ መስራት ቴምፕሌት ተተክቶ ብቻ ነው የታለፈው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው? ሌላው ነገር የግንዛቤ መጠይቆቹ ብዛት ቢኖረው እውቀትን ለመመርመር ይጠቅማሉ ባይ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ውሃን ከብክለት እንከላከል! እላለው አመስግናለሁ።
why Youtube Is Not Opened?