ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ መስራት አካዳሚ በመጀመሪያ ይህን የሳኒተሪ (የቧንቧ) ውሃ የዝርጋታ የእውቀት ግንዛቤ እና የተግባር እውቀትን እንዲኖረን ስልጠናው እንድናገኝ መስራት አካዳሚ እና አሰልጣኙን በጣም አመሰግናለሁ እናም የተዘጋጀበት ሞጁል ወይም የውሃ ዝርጋታ ሰነድ (download) አውርደን እንድንማርበት የሚያስፈልገው የፅሁፍ ሰነድ ወይም (.pdf) አልተካተተም ፡ በ ፎቶ መልክ ብቻ ነው ያስቀመጣችሁት ማለትም ዳውንሎድ አድርገን የምንጠቀምበትን ፋይል በ መስራት ቴምፕሌት ተተክቶ ብቻ ነው የታለፈው ይህ ቢስተካከል ጥሩ ነው? ሌላው ነገር የግንዛቤ መጠይቆቹ ብዛት ቢኖረው እውቀትን ለመመርመር ይጠቅማሉ ባይ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ውሃን ከብክለት እንከላከል! እላለው አመስግናለሁ።